·
INDUSTRY MATERIAL
·
Copper , zinc , cobalt PRECIOUS OR GEMSTONE
·
Malachite - silver
·
Tantalum -gold
·
Sulfuric acid -all
type of gemstone
·
Dolomite
·
Calcite
·
Silica
· water purification high quality
N.B we can supply all
kind of industrial mineral which available
In Ethiopia
CONSTRUCTION MATERIALS
-GYPSUM
-MARBLE
-CERAMIC
MATERIALS
- ALL
MATERIALS FOR BUILDING
MINERALS
·
IRON,
·
BASALT(BLACK STONE FOR AGRIGATE
·
OPAQUE
·
THIN(GOOD QUALITY)MARBLE & DOLOMITE -ALL MATERIALS FOR BUILDING
N.B We can supply any mineral
for factory, importers and mining company. LORD MINING supply the above mentioned
mineral including explosive mineral based on legal negotiation on site or customer
interest the ordinary rough mineral please contact us.
Address email-Lordmining2014@gmail.com
,kebiretkidane@gmail.com
Tele. Office +251 115210000, cell
phone +251934333343, +251911797413, +25137719495
ለወደቁ ድጋፍ፤
ላጡ ድሆች ለገቢ ምንጭ ታሳቢ ፕሮጀክት
PROPOSAL
BUSINESS PLAN
CONCERN
ALL ROUND HOLISTIC SERVICE
ADDIS ABABA, ETHIOPIA
2021.
HEAVENLY VISIONS FOR SECOND TIME HAS COME IN
HOLAND, AMESTERDAM
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Address:
Website www.lordmining.blogspot.comEmail:lordmining@gmail.com, kibretkidane@gmail.comTel:Office +251115210000 +911797415,
0934333343
BAMBIS
MEKANE YESUS BUL.FL 5th ROOM 505
ADDIS
ABABA -ETHIOPIA
ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የብድር ክፍል
አጭር መግለጫ (Notice)
ሎርድ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የራሱ የሆነ በመስራቹ በፓስተር ክብረት ኪዳኔ
1ኛ. የመስሪያ ቤት መጋዘን የከበረ ማዕድን የማዘጋጃ (Gemstone Polishing and Cutting Room)
ከሶስት በላይ ያለው፤ ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎችም በተጨማሪነት ያለው፤ ለቪዥን ሥራ አመቺ የሆኑ በዋናው የአስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ
ለስራው አመቺ የሆነ ግቢ ያለው ቤት በቡራዩ መስተዳድር በመልካ ገፈርሳ
ቀበሌ የቤት ቁጥር 745 ጎጥ አንድ በቀበሌው መስተዳድር የራሳችንና ቤት የሰራንበት መሆኑን የሚገልጽ የማረጋገጫ ደብዳቤ ተያይዟል፡፡
2ኛ. የሎርድ ማይኒንግ እህት ማህበር የሆነው ሻሎም ጠቅላላ የግንባታ ግብዓቶች አምራችና አቅራቢ ድርጅት ማይክሮ
ኢንተርፕራይዝ በመልካ ገፈርሳ ቀበሌ የስራ መስሪያ ቦታ የሚሆን 600 ካሬ፤ በዙሪያው በስፋት ሊሰራበት የሚችል ቦታ ያለው ሳይት
ፕላኑን ከዚህ በብዳቤ ጋር አባሪ በማድረግ አቅርበናል፡፡
3ኛ በምዕ/ሐረርጌ ዞን በሚኤሶ ወረዳ ለዓለም አቀፍ ትራንስፖርት ቅርብ የሆነ፤ ከዋናው የአስፋልት መንገድ 500
ሜትር አካባቢ ላይ የሚገኝ የGemstone፤ የBasalt፤ የLimestone ድንጋይ ክምችት ከፍተኛ ተራሮች አሉን፤ ለዚህም ማረጋገጫ
ይሆን ዘንድ ጉዳዩ ከሚመለከተው ከወረዳው መስተዳድር ጽ/ቤት የተጻፈልንን ደብዳቤ ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን አቅርበናል፡፡
ማጠቃለያ ማኔጅመንታችንና ሰራተኞቻችን በተግባርና በልምድ
እንዲሁም በዕውቀት የዳበረ አቅም ስላላቸው ስራውን ከዚህ በበለጠ አስፋፍተን መስራት እንችላለን፡፡ በተለይም በወርቅና በከበሩ ማዕድናት
ላይ ኤክፕሎሬሽን የተሰራላቸው(ጥቂት የጂኦሎጂካል ሰርቬይ ላብራቶሪ ሰርትፊኬቶች እና የናሙና ፎቶዎችን አያይዘን አቅርበናል) እና
ወደምርት ለመገባት የተዘጋጁ ሳይቶች ስላሉን የተበደርነውን ገንዘብ በወቅቱ መክፈል እንችላለን፡፡
እንሰራለንǃ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፡፡